አምድ
አምድ
ብሎጎቻችንን ሲያነቡ፣ ስለፕሮጀችቶቻችን፣ በሰዎች ሂዎት ላይ ስላመጣነው ልውጥ እኒሁም ስለተለያዩ የ AHEAD መረጃዎችን ያገኙበታል። ከጹህፎቻችን ስላጋጠሙን ትድግዳሮቶች፣ ስለስኬቶቻችን፣ እንዲሁም ስላመጣናቸው አዳዲስ መፍትሄዎች ይወቁ!
ሰእል መንፈሳዊ ስብራትን ለመጠገን፡ ህይወትን በመለወጥ ትግራይን መደግፍ
Ermias Alemayehu
ጥር 10, 2025
ሰእል መንፈሳዊ ስብራትን ለመጠገን፡ ህይወትን በመለወጥ ትግራይን መደግፍ የጽናት እና የተስፋ ጉዞ ፈጠራ የፈውስ መሳሪያ የሚሆንበትን እና የኪነጥበብ ሃይል የተመሰቃለ ህይወትን የሚገነባበትን ቦታ አስቡት። ስሜ አና አምፍት ይባላል፣ ኢትይጲያ ሁለተኛ ቤቴ ናት። በኢትዮጵያ ከሁለት አመት በላይ ኖሪያለሁ እዚያ በነበርኩበት ወቅት ወደተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች መጓዝ ችያለሁ። ከተጓዝኩባችሀውም ቦታዎች መካከል ከጦርነት የወጣው ትግራይ ክልል ይገኝበታል። በትግራይ ቆይታዬ ያጋጠሙኝ ታሪኮች እና ሊታሰቡ የማይችሉ ጉዳቶች በኔ ላይ የማይጠፋ አሻራ ጥለዋል። ዛሬ ትግራይ ትልቅ ፈተና ገጥሟታል። 81