AHEAD Institute

ተልኮአችንን ይቀላቀሉ

ልገሳ

ለውጥን በጋራ ለመፍጠር

እርሶ የሚያበረክቱት ድጋፍ ለውጥን ያመጣል!

በእናንተ ድጋፍ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ክልሎች በትምህርት እና በልማት የወደፊት ተስፋን መጫር እንችላለን። ማንኛውም አስተዋፅዖ ትልቅም ይሁን ትንሽ—ፕሮጀክቶቻችንን ወደፊት በማራመድ  በአፍሪካ ውስጥ ላሉ ወጣቶች የወደፊት ብሩህ ተስፋን ለመደገፍ ያግዘናል። በጋራ፣ ዲጂታል የመማሪያ መድረኮችን መገንባት፣ ዘላቂ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ማስተዋወቅ እና ማህበረሰቦችን ማጠናከር እንችላለን።

የተልዕኳችን አካል ይሁኑ! ዛሬ የአንድ ጊዜ ልገሳ ያድርጉ ወይም ለዘለቄታው ከጎናችን በመቆም ደጋፊ አባል ይሁኑ። አንድ ላይ፣ የተሻለ ወደፊት መፍጠር እንችላለን!

አጋርነት

ለዘላቂ ልማት ጠንካራ አብሮነት

እንደ አጋር ይቀላቀሉን እና በአፍሪካ ውስጥ ለትምህርት እና ልማት ፈጠራ መፍትሄዎችን ያመንጩ። የግል ድርጅት፣ ፋውንዴሽን ወይም ተራዳኦ ድርጅት ከሆኑ፣ አብረውን ይስሩ።

ትብብር ለዘላቂ ስኬት ቁልፍ ነው ብለን እናምናለን። አንድ ላይ፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማዳበር፣ ሀብቶችን በማሰባሰብ  ብዙ ሰዎችን መድረስ እንችላለን።

በአንድነት ትልቅ ነገር እናሳካ እና ዘላቂ ለውጥ እናመጣ። የኛ ኔትዎርክ አካል በመሆን  የድጋፍዎን ውጤት ይመስክሩ።

በጎ ፈቃደኝነት

የእርሶ ጊዜ፣ ቁርጠኝነትዎ፣ የእርስዎ ተጽእኖ

ለውጥ ለማምጣት በንቃት አስተዋፅዖ ማድረግ ይፈልጋሉ? AHEAD ችሎታ እና ልምዶትን አስፈላጊ በሆኑበት ቦታ እንዲያውሉት እድሉን ያመችሃችሎታል።

እንደ አማካሪ፣ አሠልጣኝ፣ ወይም በፕሮጀክት መሪነት ባሉ የበጎ ፈቃደኝነት ሥራዎች በመሳተፍ የእኛን ስኬት በቀጥታ ይደግፋ።

ተሞክሮዎን ያካፍሉ፣ የማይረሱ ልምዶችን ያግኙ እና ከእኛ ጋር ይደጉ። እንዲሁም የማህበረሰባችን የረዥም ጊዜ አካል ሆነው ለመቀጠል አባል መሆን ይችላሉ።

Scroll to Top