ፕሮጀችቶቻችን
ፕሮጀችቶቻችን
ሁሉም ፕሮጀክቶቻችን በማህበረስብ ህይወት ላይ ዘላቂ ለውጥን ለማምጣት ያለሙ ናቸው። እያንዳንዱ ፕሮጀችት የራሱ የሆነ ብሩህ ተስፋን፣ ዘላቂነትን ያለው ለውጥን ለማምጣት እንዲሁም በጋራ መስራትን ያለመ ነው። በእያንዳንዱ ፕሮጀክት ስር ምን ምን እንደምንሰራ እኒሁም ከ ሀገር በቀል ተቋማት በምን መልኩ እንደምንተባበር እና እንደምንሰራ ዝርዝሩን ያንብቡ።
ሃሳቡ የማረኮትን ፕሮጀችት ይምረጡ እና ይቀላቀሉን!
ለአዲስ ስራስ ሃሳብ አሎት? እንግዲያውስ አሁኑኑ ያነጋግሩን! በጋራ የላቀ ለውጥ እንፍጠር!
Painting for Healing: Transforming Lives and Empowering Tigray
A Journey of Resilience and Hope A Journey of Resilience and Hope Imagine
Ermias Alemayehu
ህዳር 28, 2024